ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)
@shegerfm
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007
ሐምሌ 21 2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 60 በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ጤንነቱ ባልተጠበቀ መልኩ ጽንስ እንደሚያቋርጡ ተነገረ፡፡ shorturl.at/fPuUV
ሐምሌ 21 2017 ለአፍሪካ የግብርና ዘርፍ የሚደረግ የገንዘብ ድጋፍ እንደ ጋራ ኢንቨስትመንት እንጂ እንደ እርዳታ መታየት የለበትም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። mixcloud.com/ShegerFM/5874/
ሐምሌ 21 2017 ለመጀመሪያ ጊዜ ትምህርት ሚኒስቴር በሰጠው የ2ኛ ደረጃ የመምህራን አቅም ማሻሻያ ስልጠና የተሳተፉ መምህራን በእንግሊዘኛ ትምህርት ፈተና ያመጡት ውጤት ደካማ ሆኖ መመዝገቡን ተነገረ፡፡ mixcloud.com/ShegerFM/34634…
ሐምሌ 21 2017 ኢትዮጵያዊው ከፍተኛ የካንሰር ስፔሻሊስት ሀኪም፤ የአሜሪካ ክሊኒካል ኦንኮሎጂ (ASCO) ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት ክልላዊ ምክር ቤት የኢትዮጵያ ተወካይ ሆነው መሾማቸው ተነገረ። mixcloud.com/ShegerFM/34634/
ሐምሌ 21 2017 ቀሪው የክረምት ወቅት ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከባድ ዝናብ ይጠበቃል ተባለ፡፡ shorturl.at/kMXC4
ሐምሌ 21 2017 ብዙውን ጊዜ በህዝብና በሃይማኖታዊ በዓላት ወቅት ኪስ ሲያወልቁ ንብረት ሲሰርቁ የተገኙ ሰዎች በሚቋቋሙ ጊዜያዊ ችሎቶች ወዲያው የጥፋተኝነት ውሳኔ ሲተላለፍባቸው ይታያል፡፡ mixcloud.com/ShegerFM/45745…
ሐምሌ 21 2017 #የአፍሪካ_ነፃ_የንግድ_ቀጠና ስምምነት ተግባራዊ ማድረጊያው ጊዜ ደርሷል ሲባል ይሰማል፡፡ ሁል ጊዜ ቅሬታ የሚቀርብበት የጥራት መጓደል ችግር ታድያ እንዴት ሊሆን ነው? mixcloud.com/ShegerFM/34674…
#ሸገርካፌ ‹‹የዛሬ 89 ዓመት ሐምሌ 22 ቀን 1928 ዓ.ም በአደባባይ በጥይት የተገደሉት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ሲታወሱ ›› የታሪክ ተመራማሪው አበባው አያሌው እና ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን ከመዓዛ ብሩ ጋር - ሐምሌ 20 2017 youtu.be/6aa6iLZz_zA

#ትዝታዘአራዳ ዓባይ እና ኃይማኖት በኢትዮጵያ እና ግብፅ ግንኙነት! በተፈሪ ዓለሙ - ሐምሌ 19 2017 youtu.be/8cdDkCp0Wmc
ሐምሌ 19 2017 ትውልደ ኢትዮጵያዊው ነርስ እርገጤ አያና በእንግሊዝ ንጉሳዊ መንግስት ከፍተኛውን ሜዳሊያ ተሸልመዋል፡፡ ነርስ እርገጤ ምን ሰርተው የእንግሊዝ ንጉሳዊ መንግስት ከፍተኛውን ሜዳሊያ አገኙ? youtu.be/72bAioDEby0 እሸቴ አሰፋ
ሐምሌ 19 2017 አቢሲኒያ ባንክ ሙሉ በሙሉ ወረቀት አልባ በሆነ መልኩ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመርኩ አለ። shorturl.at/SckpU #Paperless #DigitalBanking #Abyssinia_Bank
ሐምሌ 19 2017 በአማራ ክልል ታጥቀው በሚንቀሳቀሱ ሀይሎችና በመንግስት መካከል ጦርነት ከተጀመረ ሁለተኛ ዓመቱ እየመጣ ነው፡፡ ለመሆኑ የክልሉ ነዋሪዎች እንዴት እየሰሩ እየኖሩ ነው? የክልሉ መንግስትስ ምን እየሰራ ነው? youtu.be/jiy6gvxtkWM
#አልሰማንምእንዳትሉ በኢትዮጵያ የ 14 ዓመት ሕጻናት ለራሳቸው ሕክምና ፍቃዳቸውን መስጠት ይችላሉ? youtu.be/Mja8bCeoi4A
የዚህ ሳምንት #የጨዋታ_እንግዳችን 100%፣ ኢትዮጵያዊ 100% አፍሪቃዊ፣100% የዓለም ዜጋ ነኝ ብለው ያምኑ የነበሩት የኪነ ጥበብ ሃያሲ፣የኤሜ ሴዜርና የአርተር ራምቦ አጥኚ አቶ ክፍሌ ብጽዓት ናቸው! 2ኛ ሳምንት ነገ 9:00 ይጠብቁን! youtu.be/n3150nj7Uu0
ሐምሌ 18 2017 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለዓመታት ሲተገብረው የቆየው የቤተሰብ ቃል ኪዳን የተሰኘ አሰራር በተማሪዎችና በማህበረሰቡ መካከል ትስስር እንዲፈጠር አድርጓል ተባለ፡፡ mixcloud.com/ShegerFM/45y45/