Dawit Kebede
@dawitawramba
Managing editor of #AwrambaTimes and recipient of #CPJ 's International Press Freedom Award. Likes and RT's are not endorsements
"War is a place where young people who don't know each other and don't hate each other kill each other, by the decision of old people who know each other and hate each other but don't kill each other and shake hands at the end of the war" Erich Hartmann


የጋዜጠኛ ታደሰ ሚዛን (ዶ/ር) የቀብር ስነስርአት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል youtu.be/bCua4Hk6kzU?si…
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ያበሳጨው የጠ/ሚ አብይ ደብዳቤ youtube.com/live/L-cqjRvdG…
My take on President Tadesse Werede's first 100 days in office and his performance in addressing Tigray's urgent demands Thank you #Ethio_Forum youtu.be/CSQNjH--hbU?si…
"በይፋ አልተነገረም እንጂ ቤተክርስቲያኗ ሌላ ፓትሪያርክ አላት" ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ youtu.be/BKzU9jWPedA?si…
"የተፈናቃዮቹ ጉዳይ በሰላም እልባት ካላገኘ የሚደረገውን ሁሉ እናደርጋለን እንጂ እጃችንን አጣጥፈን አናይም" አቶ አማኑኤል አሰፋ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ም/ፕሬዚዳንት youtu.be/VHkUFCyXCGg?si…
"ጠ/ሚ አብይ የባህር በር ፍላጎታቸውን በጉልበት ማሳካት ይፈልጋሉ" የጂቡቲ ፕሬዚደንት ኢስማዔል ዑመር ጌሌ youtu.be/kNsAA5v9lNA?si…
ላለፉት ስድስት አመታት ዝግ የነበረው የዛላንበሳ ድንበር በትናንትናው እለት በይፋ ተከፍቷል። በዚሁ ፕሮግራም ድንበር ላይ የሚገኙ የሁለቱ አገራት ነዋሪዎች በአካል ተገናኝተው ደስታቸውን ሲገልጹ ተስተውለዋል። youtu.be/i-OSOnB_kX4?si…
"የመጀመሪያዋ ጥይት ከየት አቅጣጫ እንደምትተኮስ የመጠበቅ ጉዳይ ካልሆነ የጦርነቱ ዝግጅት ተጠናቋል" youtube.com/live/ygboXEU1n…
ወደ ትግራይ ሸቀጣሸቀጥ ለማድረስ ከመሀል አገር የተነሱ ተሽከርካሪዎች፣ "ሸቀጣሸቀጣችሁ ወደ ኤርትራ ሊሻገር ነው" በሚል ስጋት ከአፋር እንዳያልፉ ታገዱ youtu.be/01xTDdfqInQ?si…
Exclusive interview with Gen. Tadesse Werede, President of Tigray youtu.be/k_f_h1JkVFk?si…