Biniam Hirut
@biniamhirut
Ethiopian Forever!💚💛❤
በድርቅ በተጠቁ አካባቢዎች ላሉ ዜጎች የህክምና እርዳታ የሚሰጥ ባለሙያ 1977 ዓም / nurse helping Ethiopians in draught affected areas 1985 #Ethiopia #ታሪካችን

Abdulahi Quarshi, composer of the Somalian national anthem 1961 #Somalia

በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የመምህራን ማሰልጠኛ ኢንስቲቱዩት 1960 ዓም / A class at the Haile Selassie I Teacher Training Institute, 1968 #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

በአዲስ አበባ በሚገኝ አንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት የባዮሎጂ ትምሕርት 1960 ዓም / Biology class in one of Addis Ababa's high school 1968 (The instructor is UNESCO expert Mr. N. E. S. Norehn (Sweden)) #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

አርብ ገበያ፣ ነሐሴ 1975 ዓም / Arb Gebeya, August 1983 #Ethiopia #ታሪካችን

በአዲስ አበባ በሚገኝ አንድ ሁለተኛ ደረጃ ትምሕርት ቤት የባዮሎጂ ትምሕርት 1960 ዓም / Biology class in one of Addis Ababa's high school 1968 #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

አርብ ገበያ፣ ነሐሴ 1975 ዓም / Arb Gebeya, August 1983 #Ethiopia #ታሪካችን

ከፍተኛ ባለስልጣናት በቤተ መንግስት ግቢ፣ መጋቢት 1966 ዓም / Higher official inside The Palace compound March 1974 #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከልጅ እንዳልካቸው መኮንን ጋር፣ መጋቢት 1966 ዓም / Emperor Haile Selassie and Lij Endalkachew Mekonnen March 1974 #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

የሰፈራ ፕሮግራም፣ ኢትዮጲያ ሚያዝያ 1977 ዓም / Resettlement program April 1985 #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba



ቦብ ጌልዶፍ በኢትዮጲያ ሚያዝያ 1977 ዓም / Bob Geldof in Ethiopia, April 1985 #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

ለኢትዮጲያ ረሃብ የምእራባውያን እርዳታ፣ ትግራይ ኢትዮጲያ 1977 ዓም / Western aid for the Ethiopian famine, Tigray, Ethiopia 1985 #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

የቤተ መንግስቱ አንበሳ 1966 ዓም / The Palace Lion 1974 #Ethiopia #ታሪካችን #AddisAbaba

የኢትዮጲያ ወጣቶች፣ 1876 ዓም / Portrait of young men, Vintage print, Ethiopia, 1884 #Ethiopia #ታሪካችን

ከህወሃት ተዋጊዎች አንዱ 1977/A TPLF fighter in Tigray 1985 #Ethiopia #ታሪካችን

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ወሎ ሲደርሱ ኅዳር 1966 ዓም / Emperor Haile Selassie arriving in Wollo November 1973 #Ethiopia #ታሪካችን

ሦስቱ የደርግ ሊቃነ መናብርት (ሻለቃ መንግስቱ ኃይለማርያም፣ ጄኔራል ተፈሪ በንቲ፣ እና ኮሎኔል አጥናፉ አባተ)፣ የደርግ አባላት እና የክብር እንግዶች በአብዮት በዓል አከባበር ላይ፣ መስከረም 2 ቀን 1968 ዓም / The three Derg chairmen (Major Mengistu…
