Sam ሳም ⚖️❤️💛💚 ⚖️
@SLemma2
ኢትዮጵያ ትቅደም! Ethiopia first! ዣንዣድ Proverbs / ምሳሌ 23:23 እውነትን ግዛ አትሽጣትም፥
1 Thessalonians 5:10 1ኛ ተሰሎንቄ 5:10 የምንነቃም ብንሆን፥ የምናንቀላፋም ብንሆን፥ ከእርሱ ጋር አብረን በሕይወት እንኖር ዘንድ ስለ እኛ ሞተ።

Proverbs 18:10 ምሳሌ 18:10 የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።

1 Peter 4:10 1ኛ ጴጥሮስ 4:10 ... እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤

👉 a helpful approach to scripture... Select a Bible text, then… - study the facts, - prayerfully encounter God in His truth, - reflect on our spiritual condition and vulnerabilities, - apply the text (with others in support) to heal and protect. (from threaded link below👇).
Esther 4:14 አስቴር 4:14 ደግሞስ ወደ መንግሥት የመጣሽው እንደዚህ ላለው ጊዜ እንደ ሆነ ማን ያውቃል?

John 14:26 ዮሐንስ 14:26 አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።

If you are arrested your U.S. visa may be revoked, you may be deported, and you could be ineligible for future visas.
Luke 18:7 ሉቃስ 18:7 እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?

Isaiah 32:2 ኢሳይያስ 32:2 ሰውም ከነፋስ እንደ መሸሸጊያ ከዐውሎ ነፋስም እንደ መጠጊያ፥ በጥም ቦታም እንደ ወንዝ ፈሳሽ፥ በበረሃም አገር እንደ ትልቅ ድንጋይ ጥላ ይሆናል።

2 Samuel 22;50 2ኛ ሳሙኤል 22:50 አቤቱ፥ ስለዚህ በአሕዛብ ዘንድ አመሰግንሃለሁ፥ ለስምህም እዘምራለሁ።

'A Christian is someone who’s had their spiritual eyes opened to see and believe who Jesus is, who trusts and follows Him, and who lives by God’s Holy Spirit. Importantly, it’s through Jesus that we find forgiveness and reconciliation with God.' (from threaded link below).
Taxing the Poor: Ethiopia’s Latest Economic Blunder. Read. borkena.com/2025/07/17/eth… #Ethiopia #newtaxation #tax #taxandthepoor
ሰው ምን ያህል ቢለፋ ቢጥር ከእግዚአብሔር ይሁንታ ካላገኘ It's a complete waste of time and energy. Get right with your Lord and Savior!
👉 a helpful approach to scripture... Select a Bible text, then… - study the facts, - prayerfully encounter God in His truth, - reflect on our spiritual condition and vulnerabilities, - apply the text (with others in support) to heal and protect. (from threaded link below👇).
Exodus 31:6 ዘጸአት 31: 6 .. ያዘዝሁህን ሁሉ ያደርጉ ዘንድ በልባቸው ጥበበኞች በሆኑት ሁሉ ጥበብን አኖርሁ።

1 John 4:7 1ኛ ዮሐንስ 4:7 ወዳጆች ሆይ፥ ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።

በአዲሱ መመሪያ መሠረት በጉብኝት ቪዛ መደብ ውስጥ የF ፣ M እና J ሁሉም የተማሪ እና የልውውጥ (Exchange) ቪዛ አመልካቾችን የበይነ መረብ (online) አጠቃቀም ጨምሮ ሁሉን አካታች እና ጥልቅ የሆነ ማጣራት እናካሄዳለን። ይህን የማጣራት ሥራ ለማቀላጠፍ…