Thomas Jejaw Molla
@MollaJejaw
give me liberty or give me death !
በዝናብ ባልተበገረ ሕዝብ ከደንበጫ ጀምሮ እስከ ፍኖተሰላም ከፍተኛ ሕዝባዊ አቀባበል የተደረገላት ጣናነሽ ፪ ን ለመምታት ሙከራ ተደርጓል።መረጃ ከመስጠት ጀምሮ በዚህ የተሳተፉ የአካባቢው አመራሮችና የጃውሳ አባላት ትልቅ ዋጋ የሚከፍሉ ይሆናል።

ላይሳካ ነገር አንሞከራት። እኔ ጣና አገኛት የለ። የጎጃም ጃውሳ ጣና ነሽ ፪ን በተመለከተ በያለበት ሆኖ ሊግባባ አልቻለም።ገና እየተከራከረ ነው። አራት ኪሎ ቀርቶ ፍኖተሰላም እንዳይገባ የከለከለችው ይመስል።ለአማራ እታገላለሁ የሚለው ይህ ነው ?
የጅማን ወጣት ዶ/ር ዐብይንና ጆርጅያ ሚሎኒን ወደ አደባባይ ወጥቶ በክብር ለመቀበል የነበረው ዝናብ አልበገረውም። እየዘነበ ለመሪያው ያለውን ከፍተኛ ፍቅር ገልጿል። ምንም ማድረግ አይቻልም!!!
በእንግዳ አክባሪዎቹ ጅማዎች የሞቀ አቀባበል ላይ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጅያ ሚሎኒ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚነስትር ጆርጅያ ሚሎኒ በጅማ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ከጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ለሥራ ጉብኝት ጅማ ከተማ ሲገቡ የከተማው ሕዝብ ከፍተኛ አቀባበል አድርጎላቸዋል።




በትግራይ ፖለቲካ የለውጥ መዝሙር ከፍ ብሎ እየተሰማ ነው።ሕዝቡም ከጦርነት ይልቅ የሰላም መንገድን ከሚከተለው ስለ ሁለንተናዊ ለውጥ ከሚሰብከው የአዲሱ ትውልድ መሪ ጋር ተሰልፏል።Tplfና የትግራይ ሕዝብ አንድ አለመሆናቸውን እወቁልን ብሏል።

የማይለወጥ ለውጥ ብቻ መሆኑን የሚያረጋግጥ የፖለቲካ የለውጥ እንቅስቃሴ በትግራይ ፖለቲካ እያየን ነው። የTplf የጥርነፋ ሰንሰለት ተበጣጥሶ ነጻነቱንና የነገ እጣ ፈንታው ራሱ ለመጻፍ ሴት ወንዱ ትንሽ ትልቁ ቆርጦ ተነስቷል።
የትግራይ ወጣት የአደመን ቡድን የጦረኝነት የዘረኝነት የዘገምተኝነት መንገድ ተቃውሞ የረዳን ልጅ የሰላምና የልማት የለውጥ መንገድ ደግፏል።በትግራይ የ50 ዓመት የፖለቲካ ጉዞ አዲስ ክስተት።አዲሱ ትውልድ ታሪኩን ራሱ ለመጻፍ የቆረጠ ይመስላል!!
#ፅምዶ #ወዳጆ🤣 በነገራችን ላይ በራያ ቆቦ ትግሉ ወደ ቤተሰብ መረሻሸን ምዕራፍ ተሸጋግሯል።በፋኖ በግፍ ቤተሰባቸው የተገdeሉባቸው ወገኖች የፋኖን ቤተሰብ መግdeል ጀምረዋል።የፋኖ አበበ አባት አንዱ የደም መመለሻ ሆነዋል።ያሳዝናል
On behalf of the Government of Ethiopia, I warmly welcome President of the Federal Republic of Somalia Hassan Sheikh Mohamud (PHD) to Ethiopia, a symbol of African unity, as he joins us for the 2nd UN Food Systems Summit.
"በውጭና በሀገር ውስጥ ሆነው በማህበራዊ ሚዲያ ሀገሪቱን የብጥብጥና የሁከት ማዕከል ለማድረግ የሚዲያ ዘመቻ በሚያካሄዱ ግለሰቦችና ቡድኖች ላይ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያ በሁሉም መግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ አሰሳና ፍተሻ አደርጋለሁ።"

መልካም ዜና የጋተዉ ብርጌድ አዛዥ አለሙ ሃብቴ የሚባለዉ ፅንፈኛ 13 አባሎቹ ይዞ በአንጎለላ ጠራ ወረዳ እጁን ለጥምር ጦሩ ሰጥቷል። የሰላም መንገድን መምረጥ ከማንም በላይ ራስን ከአላስፈላጊ መስዋዕትነት ይታደጋል ለወጡበት ማህበረሰብ ሰላም ይሰጣል



